ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ሩሲያ በምትቆጣጠረው የዩክሬን ግዛት በአውቶብስ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሰባት ሰዎች ተገደሉ
- ኢራን በኩዌት አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በፈጸመችው የድሮን ጥቃት በርካቶች መጎዳታቸው ተገለጸ
- አሜሪካ የኢራን ግዙፍ የክሪፕቶ መገበያያ ከአብዮታዊ ዘቡ ጋር ግንኙነት አለው በሚል ማዕቀብ ጣለች
- እስራኤል ከሄዝቦላህ ጋር ከፊል ተኩስ አቁም ከተስማማች በኋላ በደቡባዊ ሊባኖስ ጥቃቶችን ፈጸመች
- የተኩስ አቁም ድርድሩ በተደናቀፈበት ሁኔታ አሜሪካ እና ኢራን ጥቃት መፈጸማቸውን አስታወቁ








