የንግሥት ኤልዛቤጥ የ70 ዓመታት የንግስና ሕይወት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ንግሥት ኤልዛቤት አረፉ
ታትሟል

የዩናይትድ ኪንግደም እና የኮመንዌልዝ አገራት ንግሥት ኤልዛቤጥ ዳግማዊት በ96 ዓመታቸው አረፉ።ንግስቷ ማረፋቸውን ባኪንግሃም ቤተ-መንግሥት ይፋ አድርጓል።